https://amh.sputniknews.africa/20250427/259091.html
ሶስተኛው ዙር የ"ኢትዮጵያ ታምርት" የጎዳና ላይ ሩጫ በዛሬው እለት ተካሄደ
ሶስተኛው ዙር የ"ኢትዮጵያ ታምርት" የጎዳና ላይ ሩጫ በዛሬው እለት ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
ሶስተኛው ዙር የ"ኢትዮጵያ ታምርት" የጎዳና ላይ ሩጫ በዛሬው እለት ተካሄደይህ የአስር ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተመርተው ለዓለም አቀፍ ክለቦች የሚቀርቡ ትጥቆችን ማስተዋወቅ ዓላማው አድርጓል። በተጨማሪም... 27.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-27T13:41+0300
2025-04-27T13:41+0300
2025-04-27T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1b/258427_0:50:960:590_1920x0_80_0_0_fa2799a89f7c39e5d2ad4047b4c508f5.jpg
ሶስተኛው ዙር የ"ኢትዮጵያ ታምርት" የጎዳና ላይ ሩጫ በዛሬው እለት ተካሄደይህ የአስር ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተመርተው ለዓለም አቀፍ ክለቦች የሚቀርቡ ትጥቆችን ማስተዋወቅ ዓላማው አድርጓል። በተጨማሪም በሀገሩ ምርት የሚኮራ ትውልድ ለመፍጠር እንደተካሄደ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገልጸዋል።በመርሀ ግብሩ ከ10 ሺህ በላይ ግለሰቦች እንዲሁም ከ34 ክለቦችና ተቋማት የተውጣጡ ከ6 መቶ በላይ አትሌቶች ተሳትፈዋል። አትሌት ሞገስ ጥዑማይ በወንዶች እንዲሁም አትሌት ገመኔ ማሚቴ በሴቶች ዘርፍ የውድድር አሸናፊ ሆነዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1b/258427_54:0:907:640_1920x0_80_0_0_81ca8b756fa21e08567f65ca7f10d69c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሶስተኛው ዙር የ"ኢትዮጵያ ታምርት" የጎዳና ላይ ሩጫ በዛሬው እለት ተካሄደ
13:41 27.04.2025 (የተሻሻለ: 14:04 27.04.2025) ሶስተኛው ዙር የ"ኢትዮጵያ ታምርት" የጎዳና ላይ ሩጫ በዛሬው እለት ተካሄደ
ይህ የአስር ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተመርተው ለዓለም አቀፍ ክለቦች የሚቀርቡ ትጥቆችን ማስተዋወቅ ዓላማው አድርጓል። በተጨማሪም በሀገሩ ምርት የሚኮራ ትውልድ ለመፍጠር እንደተካሄደ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገልጸዋል።
በመርሀ ግብሩ ከ10 ሺህ በላይ ግለሰቦች እንዲሁም ከ34 ክለቦችና ተቋማት የተውጣጡ ከ6 መቶ በላይ አትሌቶች ተሳትፈዋል። አትሌት ሞገስ ጥዑማይ በወንዶች እንዲሁም አትሌት ገመኔ ማሚቴ በሴቶች ዘርፍ የውድድር አሸናፊ ሆነዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን