12 ተቋማትን እና ከ40 በላይ አገልግሎት በአንድ ህንፃ ማግኘት የሚያስችል ፕሮጀክት ጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ12 ተቋማትን እና ከ40 በላይ አገልግሎት በአንድ ህንፃ ማግኘት የሚያስችል ፕሮጀክት ጀመረ
12 ተቋማትን እና ከ40 በላይ አገልግሎት በአንድ ህንፃ ማግኘት የሚያስችል ፕሮጀክት ጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.04.2025
ሰብስክራይብ

12 ተቋማትን እና ከ40 በላይ አገልግሎት በአንድ ህንፃ ማግኘት የሚያስችል ፕሮጀክት ጀመረ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መሶብ የአንድ ማዕከል የሙከራ አገልግሎትን ቅዳሜ እለት አስጀምረዋል።

አገልግሎቱ "ዜጎች ጊዜያቸውን እንዲቆጥቡ እና አገልግሎቶችን በተሻለ ውጤታማ መንገድ ለማግኘት ያግዛቸዋል" ሲሉ በማህበራዊ ትሥሥር ገፃቸው ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0