https://amh.sputniknews.africa
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ክሬሚያን ወደ ዩክሬን ለመመለስ የቀረቡትን ጥሪዎች "አስቂኝ" ሲሉ አጣጣሉ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ክሬሚያን ወደ ዩክሬን ለመመለስ የቀረቡትን ጥሪዎች "አስቂኝ" ሲሉ አጣጣሉ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ክሬሚያን ወደ ዩክሬን ለመመለስ የቀረቡትን ጥሪዎች "አስቂኝ" ሲሉ አጣጣሉየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትሩዝ ተብሎ በሚጠራው የማህበራዊ ትሥሥር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ፤ የኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በቅዳሜ ዕለት እትሙ... 27.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-27T12:31+0300
2025-04-27T12:31+0300
2025-04-27T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1b/256473_66:0:541:267_1920x0_80_0_0_87354a218aa9b519ba6837cffd9a65bd.jpg
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ክሬሚያን ወደ ዩክሬን ለመመለስ የቀረቡትን ጥሪዎች "አስቂኝ" ሲሉ አጣጣሉየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትሩዝ ተብሎ በሚጠራው የማህበራዊ ትሥሥር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ፤ የኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በቅዳሜ ዕለት እትሙ "አስተዳደራቸው በመጀመሪያዎቹ 100 ቀናት የወሰዳቸው እርምጃዎች ሩሲያን የሚጠቅሙ ናቸው" የሚል ዘገባ ላይ አስተያየት ሰጥተዋል።የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት ምንም ያህል "ጥሩ" መፍትሄ ቢደረግ "እየከሸፈ የሚገኘው ኒው ዮርክ ታይምስ የሚፅፈዉ መጥፎውን ብቻ ነው" ሲሉ ትራምፕ ተከራክረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1b/256473_126:0:482:267_1920x0_80_0_0_9feb2aee4acbe7aa5f497863ef7a50b5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ክሬሚያን ወደ ዩክሬን ለመመለስ የቀረቡትን ጥሪዎች "አስቂኝ" ሲሉ አጣጣሉ
12:31 27.04.2025 (የተሻሻለ: 12:54 27.04.2025) ፕሬዝዳንት ትራምፕ ክሬሚያን ወደ ዩክሬን ለመመለስ የቀረቡትን ጥሪዎች "አስቂኝ" ሲሉ አጣጣሉ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትሩዝ ተብሎ በሚጠራው የማህበራዊ ትሥሥር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ፤ የኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በቅዳሜ ዕለት እትሙ "አስተዳደራቸው በመጀመሪያዎቹ 100 ቀናት የወሰዳቸው እርምጃዎች ሩሲያን የሚጠቅሙ ናቸው" የሚል ዘገባ ላይ አስተያየት ሰጥተዋል።
የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት ምንም ያህል "ጥሩ" መፍትሄ ቢደረግ "እየከሸፈ የሚገኘው ኒው ዮርክ ታይምስ የሚፅፈዉ መጥፎውን ብቻ ነው" ሲሉ ትራምፕ ተከራክረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን