https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ የዩክሬይን ግጭት በተቻለ ፍጥነት እንዲቆም ፍላጎት አላት ሲሉ ምሁሩ ተናገሩ
ሩሲያ የዩክሬይን ግጭት በተቻለ ፍጥነት እንዲቆም ፍላጎት አላት ሲሉ ምሁሩ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የዩክሬይን ግጭት በተቻለ ፍጥነት እንዲቆም ፍላጎት አላት ሲሉ ምሁሩ ተናገሩ"በሌላ በኩል ዜለንስኪ አሁን ባለው ሁኔታ ውስጥ አላስፈላጊ ሰው መሆኑን በመረዳቱ ዋስትና ለማግኘት እየተደራደረ ነው" ሲሉ የሩሲያ መንግስት የፋይናንስ ዩኒቨርሲቲ... 27.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-27T11:25+0300
2025-04-27T11:25+0300
2025-04-27T11:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1b/256037_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_1d97e18aba7838ee89f3e27063869b73.jpg
ሩሲያ የዩክሬይን ግጭት በተቻለ ፍጥነት እንዲቆም ፍላጎት አላት ሲሉ ምሁሩ ተናገሩ"በሌላ በኩል ዜለንስኪ አሁን ባለው ሁኔታ ውስጥ አላስፈላጊ ሰው መሆኑን በመረዳቱ ዋስትና ለማግኘት እየተደራደረ ነው" ሲሉ የሩሲያ መንግስት የፋይናንስ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር የሆኑት አሌክሴይ ማርቲኖቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።አዲስ የተቋቋሙ መንግስታት ዓለም አቀፍ ተቋም ኃላፊ በመሆን እያገለግሉ የሚገኙት ማርቲኖቭ ሞስኮ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ውይይቱን ለመቀጠል ዝግጁ መሆኑን ጠቁመዋል።"ያለ ቅድመ ሁኔታ ድርድር" የሚለው አባባል ሁለቱም ወገኖች ምንም ቅድመ ሁኔታ የላቸውም ማለት ነው... ዋናው ነገር ቁጭ ብሎ መነጋገር መጀመር ነው" ሲሉ ምሁሩ አፅንዖት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1b/256037_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_2666851d850742a1731b20de00a01dbe.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ የዩክሬይን ግጭት በተቻለ ፍጥነት እንዲቆም ፍላጎት አላት ሲሉ ምሁሩ ተናገሩ
11:25 27.04.2025 (የተሻሻለ: 11:44 27.04.2025) ሩሲያ የዩክሬይን ግጭት በተቻለ ፍጥነት እንዲቆም ፍላጎት አላት ሲሉ ምሁሩ ተናገሩ
"በሌላ በኩል ዜለንስኪ አሁን ባለው ሁኔታ ውስጥ አላስፈላጊ ሰው መሆኑን በመረዳቱ ዋስትና ለማግኘት እየተደራደረ ነው" ሲሉ የሩሲያ መንግስት የፋይናንስ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር የሆኑት አሌክሴይ ማርቲኖቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
አዲስ የተቋቋሙ መንግስታት ዓለም አቀፍ ተቋም ኃላፊ በመሆን እያገለግሉ የሚገኙት ማርቲኖቭ ሞስኮ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ውይይቱን ለመቀጠል ዝግጁ መሆኑን ጠቁመዋል።
"ያለ ቅድመ ሁኔታ ድርድር" የሚለው አባባል ሁለቱም ወገኖች ምንም ቅድመ ሁኔታ የላቸውም ማለት ነው... ዋናው ነገር ቁጭ ብሎ መነጋገር መጀመር ነው" ሲሉ ምሁሩ አፅንዖት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን