ኢትዮጵያ ፋሺዝምን የመከተችና ድል ያደረገች ቀዳማዊ ሀገር፦ ክፍል 2
18:15 26.04.2025 (የተሻሻለ: 18:44 26.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ ፋሺዝምን የመከተችና ድል ያደረገች ቀዳማዊ ሀገር፦ ክፍል 2
'ሞሶሊኒ በኢትዮጵያ እጅግ ተበሳጭቶ ነበር'
የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማሕበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ያነሱት ነው።
"ማሸነፍ እችላለሁ፤ ፋሺስቶችን ከሀገሬ ማስወጣት እችላለሁ፤ ያለምንም እርዳታም ቢሆን" የሚለው ጠንካራ ስሜት ኢትዮጵያውያን በሞሶሊኒ ጦር ላይ ድል እንዲቀዳጁ አድርጓቸዋል ብለዋል።