https://amh.sputniknews.africa
ትራምፕ በዩክሬን ጉዳይ "በዋና ዋና ነጥቦች" ስምምነት ላይ መደረሱን ተናገሩ
ትራምፕ በዩክሬን ጉዳይ "በዋና ዋና ነጥቦች" ስምምነት ላይ መደረሱን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ በዩክሬን ጉዳይ "በዋና ዋና ነጥቦች" ስምምነት ላይ መደረሱን ተናገሩ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት በ "ትሩዝ ሶሻል" ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ ሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ስምምነት ላይ ለመድረስ "በከፍተኛ ባለ... 26.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-26T11:02+0300
2025-04-26T11:02+0300
2025-04-26T11:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1a/250575_27:0:575:308_1920x0_80_0_0_eb078d3d2dd3456e237ddd344d458439.jpg
ትራምፕ በዩክሬን ጉዳይ "በዋና ዋና ነጥቦች" ስምምነት ላይ መደረሱን ተናገሩ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት በ "ትሩዝ ሶሻል" ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ ሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ስምምነት ላይ ለመድረስ "በከፍተኛ ባለ ስልጣናት ደረጃ " መደራደር አለባቸው ብለዋል። ትራምፕ የሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመታደም አርብ አመሻሽ ሮም ደርሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1a/250575_95:0:506:308_1920x0_80_0_0_4550f13cf504afd297562dedef39d7bf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ትራምፕ በዩክሬን ጉዳይ "በዋና ዋና ነጥቦች" ስምምነት ላይ መደረሱን ተናገሩ
11:02 26.04.2025 (የተሻሻለ: 11:24 26.04.2025) ትራምፕ በዩክሬን ጉዳይ "በዋና ዋና ነጥቦች" ስምምነት ላይ መደረሱን ተናገሩ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት በ "ትሩዝ ሶሻል" ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ ሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ስምምነት ላይ ለመድረስ "በከፍተኛ ባለ ስልጣናት ደረጃ " መደራደር አለባቸው ብለዋል።
ትራምፕ የሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመታደም አርብ አመሻሽ ሮም ደርሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን