ሶስተኛው ዙር የአሜሪካ-ኢራን የኒውክሌር ውይይት ዛሬ በኦማን ይጀመራል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሶስተኛው ዙር የአሜሪካ-ኢራን የኒውክሌር ውይይት ዛሬ በኦማን ይጀመራል
ሶስተኛው ዙር የአሜሪካ-ኢራን የኒውክሌር ውይይት ዛሬ በኦማን ይጀመራል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.04.2025
ሰብስክራይብ

ሶስተኛው ዙር የአሜሪካ-ኢራን የኒውክሌር ውይይት ዛሬ በኦማን ይጀመራል

የኢራን የዜና ወኪል ዋይጄሲ እንደዘገበው የአሜሪካው ቡድን ቅዳሜ ጠዋት ኦማን የደረሰ ሲሆን በመጀመሪያ የኦማን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል።

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አርጋቺ እና የዩናይትድ ስቴትስ ልዩ ተወካይ ስቲቭ ዊትኮፍ ድርድሩን ይመራሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኤል ባቃኢ ከድርድሩ በፊት በትዊተር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ "ሌላው ወገን [አሜሪካ] ፍትሃዊ እና ተጨባጭ ስምምነት ላይ ለመድረስ ምን ያህል ቁርጠኛ እና ዝግጁ እንደሆነ እናያለን" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0