#viral | የታይላንድ ፖሊስ አነስተኛ አውሮፕላን ባህር ውስጥ ተከስክሶ በውስጡ የነበሩ ተሳፋሪዎች በሙሉ ሕይወታቸው አለፈ

ሰብስክራይብ

#viral | የታይላንድ ፖሊስ አነስተኛ አውሮፕላን ባህር ውስጥ ተከስክሶ በውስጡ የነበሩ ተሳፋሪዎች በሙሉ ሕይወታቸው አለፈ

ስድስት መኮንኖችን ጭኖ ለፓራሹት ልምምድ የወጣው አውሮፕላን በታይላንድ ባህረ ሰላጤ ውስጥ በአሳዛኝ ሁኔታ ተከስክሷል።

የአደጋውን መንስዔ ለማወቅ ባለሥልጣናት ምርመራ ጀምረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0