https://amh.sputniknews.africa
የፑቲን እና ዊትኮፍ ውይይት በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ንግግሮች ዳግም ማስጀመር ላይ ያተኮረ እንደነበረ የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ ገለፁ
የፑቲን እና ዊትኮፍ ውይይት በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ንግግሮች ዳግም ማስጀመር ላይ ያተኮረ እንደነበረ የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የፑቲን እና ዊትኮፍ ውይይት በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ንግግሮች ዳግም ማስጀመር ላይ ያተኮረ እንደነበረ የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ ገለፁ ዛሬ የተደረገው ውይይት በዩክሬን ብቻ ሳይሆን በሌሎች ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋም ለመያዝ... 25.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-25T18:49+0300
2025-04-25T18:49+0300
2025-04-25T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/19/249296_0:66:1280:786_1920x0_80_0_0_d5369a5e36370b1391853f88b377b524.jpg
የፑቲን እና ዊትኮፍ ውይይት በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ንግግሮች ዳግም ማስጀመር ላይ ያተኮረ እንደነበረ የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ ገለፁ ዛሬ የተደረገው ውይይት በዩክሬን ብቻ ሳይሆን በሌሎች ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋም ለመያዝ አስችሏል ብለዋል። ውይይቱ ለሦስት ሰዓታት የዘለቀና ገንቢና ጠቃሚ ነበር ተብሏል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/19/249296_72:0:1208:852_1920x0_80_0_0_cce9b2fa415931da193e449cc1203420.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የፑቲን እና ዊትኮፍ ውይይት በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ንግግሮች ዳግም ማስጀመር ላይ ያተኮረ እንደነበረ የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ ገለፁ
18:49 25.04.2025 (የተሻሻለ: 19:04 25.04.2025) የፑቲን እና ዊትኮፍ ውይይት በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ንግግሮች ዳግም ማስጀመር ላይ ያተኮረ እንደነበረ የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ ገለፁ
ዛሬ የተደረገው ውይይት በዩክሬን ብቻ ሳይሆን በሌሎች ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋም ለመያዝ አስችሏል ብለዋል።
ውይይቱ ለሦስት ሰዓታት የዘለቀና ገንቢና ጠቃሚ ነበር ተብሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን