ሁለት የቻይና አየር መንገዶች በቅርቡ በኢትዮጵያ የበረራ አገልግሎት ለመጀመር ማቀዳቸው ተሰማ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሁለት የቻይና አየር መንገዶች በቅርቡ በኢትዮጵያ የበረራ አገልግሎት ለመጀመር ማቀዳቸው ተሰማ
ሁለት የቻይና አየር መንገዶች በቅርቡ በኢትዮጵያ የበረራ አገልግሎት ለመጀመር ማቀዳቸው ተሰማ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.04.2025
ሰብስክራይብ

ሁለት የቻይና አየር መንገዶች በቅርቡ በኢትዮጵያ የበረራ አገልግሎት ለመጀመር ማቀዳቸው ተሰማ

አፍሪካን ወርልድ እና ሀይናን የተባሉት እነዚህ አየር መንገዶች በያዝነው የፈረንጆቹ 2025 መጨረሻ አገልግሎቱን ለመጀመር አቅደዋል፡፡

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግሥቴ ከሁለቱ የበረራ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የሥራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።

የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ከኢትዮጵያ እና ቻይና የትብብር መስኮች አንዱ መሆኑን ገልፀው፤ በሀገራቱ የአየር አገልግሎት ስምምነት መሠረት ባለሥልጣኑ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0