ከ47 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የኢትዮ ቴሌኮም ባለድርሻ ለመሆን አክሲዮን ገዙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከ47 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የኢትዮ ቴሌኮም ባለድርሻ ለመሆን አክሲዮን ገዙ
ከ47 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የኢትዮ ቴሌኮም ባለድርሻ ለመሆን አክሲዮን ገዙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.04.2025
ሰብስክራይብ

ከ47 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የኢትዮ ቴሌኮም ባለድርሻ ለመሆን አክሲዮን ገዙ

ከጥቅምት 6 ቀን እስከ የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በተከናወነው የኩባንያው 10 በመቶ አክሲዮን ሺያጭ 3.2 ቢሊየን የኢትዮጵያ ብር ማግኘቱን አስታውቋል፡፡

የተሸጡ አክሲዮኖች ድልድል በካፒታል ገበያ ባለስልጣን የማጽደቅ ሂደት ከተከናወነ በኋላ ውጤቱን በይፋ የሚያሳውቅ መሆኑን ኩባንያው ገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0