ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ መተባበር በሚችሉበት መንገድ ዙሪያ መከሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ እና ሞሮኮ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ መተባበር በሚችሉበት መንገድ ዙሪያ መከሩ
ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ መተባበር በሚችሉበት መንገድ ዙሪያ መከሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ መተባበር በሚችሉበት መንገድ ዙሪያ መከሩ

ከሮያል ሞሮኮ የጦር ኃይሎች የተውጣጣ ከፍተኛ የጦር ልዑክ በዛሬው እለት የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎብኝቷል፡፡

ልዑኩ ኢንስቲትዩቱ ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በተለያዩ ዘርፎች በማዋሃድ ላከናወነው ምሳሌያዊ ሥራ አድናቆቱን ገልጿል።

ሞሮኮ እና ኢትዮጵያ በዘርፉ ትብብር ለመፍጠር ፍላጎት እንዳላቸው መግለጻቸውንም ከተቋሙ የተገኘው መረጃ ያሳያል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0