https://amh.sputniknews.africa
ደቡብ አፍሪካ ለአሜሪካ የንግድ እቅድ ሃሳብ እያዘጋጀች ነው ሲሉ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናገሩ
ደቡብ አፍሪካ ለአሜሪካ የንግድ እቅድ ሃሳብ እያዘጋጀች ነው ሲሉ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ ለአሜሪካ የንግድ እቅድ ሃሳብ እያዘጋጀች ነው ሲሉ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናገሩ ዩናይትድ ስቴትስ በደቡብ አፍሪካ ምርቶች ላይ የቀረጥ ጭማሪ ማድረጓን ብታስታውቅም በአሁኑ ስዓት ባለበት 10 በመቶ መቀጠሉን ኤኞክ ጎዶንግዋናሀ ... 25.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-25T14:02+0300
2025-04-25T14:02+0300
2025-04-25T14:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/19/245987_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_8b575971f5ce436b98aa9048f52a9784.jpg
ደቡብ አፍሪካ ለአሜሪካ የንግድ እቅድ ሃሳብ እያዘጋጀች ነው ሲሉ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናገሩ ዩናይትድ ስቴትስ በደቡብ አፍሪካ ምርቶች ላይ የቀረጥ ጭማሪ ማድረጓን ብታስታውቅም በአሁኑ ስዓት ባለበት 10 በመቶ መቀጠሉን ኤኞክ ጎዶንግዋናሀ ዋሽንግተን በተካሄደው የአይኤምኤፍ እና የዓለም ባንክ ስብሰባ ላይ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።ዶናልድ ትራምፕ ሚያዚያ 1 ከ75 በላይ በሆኑ ሀገራት ላይ ከ10 በመቶ የሚጀምር ጠረፍ ለ90 ቀናት እንደጣሉ ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/19/245987_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_5a51f0ddf9e44e56846dab3c936da197.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ አፍሪካ ለአሜሪካ የንግድ እቅድ ሃሳብ እያዘጋጀች ነው ሲሉ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናገሩ
14:02 25.04.2025 (የተሻሻለ: 14:24 25.04.2025) ደቡብ አፍሪካ ለአሜሪካ የንግድ እቅድ ሃሳብ እያዘጋጀች ነው ሲሉ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናገሩ
ዩናይትድ ስቴትስ በደቡብ አፍሪካ ምርቶች ላይ የቀረጥ ጭማሪ ማድረጓን ብታስታውቅም በአሁኑ ስዓት ባለበት 10 በመቶ መቀጠሉን ኤኞክ ጎዶንግዋናሀ ዋሽንግተን በተካሄደው የአይኤምኤፍ እና የዓለም ባንክ ስብሰባ ላይ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
ዶናልድ ትራምፕ ሚያዚያ 1 ከ75 በላይ በሆኑ ሀገራት ላይ ከ10 በመቶ የሚጀምር ጠረፍ ለ90 ቀናት እንደጣሉ ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን