የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሲቢኤስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሲቢኤስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሲቢኤስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.04.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሲቢኤስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

▫በዩክሬን ጉዳይ ከአሜሪካ ጋር የሚደረገው ግንኙነት ቀጥሏል፣

▫ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ለመስማማት ዝግጁ ናት፤ ነገር ግን አንዳንድ ዝርዝር ጉዳዮች "መስተካከል" ያስፈልጋቸዋል፣

▫የዩክሬን ግጭት መንስዔ መፈታት እንዳለበት የሚገነዘቡ ብቸኛው መሪ ትራምፕ ናቸው፣

▫ትራምፕ ዩክሬንን የኔቶ አባል ለማድረግ መሞከር ስህተት እንደሆነ ይረዳሉ፣

▫ትራምፕ የሰላም ሂደቱ በትክክለኛው መንገድ እየሄደ ነው ብለው ያምናሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0