ሩሲያ የዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤትን የሚተካ ተቋም በብሪክስ ማዕቀፍ ውስጥ ማቋቋምን ላጤንበት እችላለው አለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ የዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤትን የሚተካ ተቋም በብሪክስ ማዕቀፍ ውስጥ ማቋቋምን ላጤንበት እችላለው አለች
ሩሲያ የዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤትን የሚተካ ተቋም በብሪክስ ማዕቀፍ ውስጥ ማቋቋምን ላጤንበት እችላለው አለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.04.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ የዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤትን የሚተካ ተቋም በብሪክስ ማዕቀፍ ውስጥ ማቋቋምን ላጤንበት እችላለው አለች

የሩሲያ የፀጥታው ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ቀደም ሲል ብሪክስ "በማይመለስ መልኩ ጉድለት ያለበት" እና "ውጤታማ አይደለም" ላሉት የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ምትክ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመው ነበር።

የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለሜድቬዴቭ ሃሳብ ምላሽ ሲሰጡ "ተነሳሽነቱ በእርግጥ ተሰርቷል እናም በብሪክስ አባል ሀገራት ማዕቀፍ ውስጥ የዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አማራጭ ስለማቋቋም ከአጋሮቻችን ጋር ውይይት ማድረጋችንን እንቀጥላለን" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0