የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዝዳንት ከግቡ 'ተሰናክሏል' ላሉት ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ብሪክስ አማራጭ ሊሆን እንደሚችል ጠቆሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቀድሞው የሩሲያ ፕሬዝዳንት ከግቡ 'ተሰናክሏል' ላሉት ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ብሪክስ አማራጭ ሊሆን እንደሚችል ጠቆሙ
የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዝዳንት ከግቡ 'ተሰናክሏል' ላሉት ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ብሪክስ አማራጭ ሊሆን እንደሚችል ጠቆሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.04.2025
ሰብስክራይብ

የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዝዳንት ከግቡ 'ተሰናክሏል' ላሉት ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ብሪክስ አማራጭ ሊሆን እንደሚችል ጠቆሙ

ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ 'የጠፉ ቅዠቶች' በሚለው ጽሑፋቸው ፍርድ ቤቱ ምዕራቡን ዓለም እንደሚያስቀድም እና የኔቶን ወንጀሎች ችላ እያለ ደካማ ሀገራትን እንደሚያሳድድ ተናግረዋል።

በአሁኑ ጊዜ የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ሜድቬዴቭ "ፍርድ ቤቱ የሚኮንነው ወይም ይቅር የሚለው የምዕራቡ ዓለም ጥቅም ላይና በድርብ መመዘኛዎች ተመስርቶ ነው " በማለት አሜሪካ ፍርድ ቤቱን በንቀት እንደምትመለከት አስታውሰዋል።

አክለውም የታቀደው አዲሱ የፍርድ አካል ዓለም አቀፍ ሕግ ላይ በመመሥረት የዘር ማጥፋት፣ የጦር ወንጀል እና ሽብርተኝነት ላይ ያተኩራል ያሉት የቀድሞው ፕሬዝዳንት፤ የሀገር መሪዎችን ያለመከሰስ መብት እና ጣልቃ አለመግባትን አፅንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0