መረጃ ላይ "ፍትሃዊነትን" ማምጣት፦ በኢትዮጵያ የተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የመገናኛ ብዙሃን መድረክ
15:33 24.04.2025 (የተሻሻለ: 15:54 24.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱመረጃ ላይ "ፍትሃዊነትን" ማምጣት፦ በኢትዮጵያ የተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የመገናኛ ብዙሃን መድረክ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
መረጃ ላይ "ፍትሃዊነትን" ማምጣት፦ በኢትዮጵያ የተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የመገናኛ ብዙሃን መድረክ
ዝግጅቱ "ሩሲያ-አፍሪካ የወዳጅነትና የትብብር መንገድ" በሚል ርዕስ ሚያዝያ 14 እና 15 በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
በውይይቱ አፍሪካ ጋዜጠኞች ያካበቱትን ልምድ ለስፑትኒክ አፍሪካ አጋርተዋል።
"ምዕራባውያን ለአፍሪካ የተለየ ዓይነት ትርክት ለመስጠት ባደረጉት ሆን ተብሎ የተደረገ ጥረት ምክንያት በአፍሪካ እና በዓለም ዙሪያ ያለው የመረጃ ፍሰት በተወሰነ መልኩ የተመጣጠነ መረጃ እጥረት አለበት። ሩሲያ አሁን በአፍሪካ ውስጥ ያለውን የመረጃ ፍሰት በከፍተኛ ደረጃ እያሳደገች ነው።"
- ፍሬድ ኩኩ ስሚዝ፣ በጋና የጆይ ኒውስ/ጆይ ኤፍ ኤም አርታኢ
"በዚህ አይነት መድረኮች መሳተፋችን እንደ አፍሪካውያን ጋዜጠኞች እያገኘናቸው ሰላሉ መረጃዎች እንድንገነዝብ ያደርጋል። በተጨማሪም ከአዲሱ ቅኝ አገዛዝ ጋር ተመሳሳይነት ካለው የሚዲያ ሽፋን እንላቀቃልን።"
- ኢማህ ንኩቤ፣ የደቡብ አፍሪካ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን የመልቲሚዲያ አርታኢ።
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ