የሩሲያ እና አሜሪካ የስለላ ተቋማት ኃላፊዎች "ገንቢ" ውይይት አካሄዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ እና አሜሪካ የስለላ ተቋማት ኃላፊዎች "ገንቢ" ውይይት አካሄዱ
የሩሲያ እና አሜሪካ የስለላ ተቋማት ኃላፊዎች ገንቢ ውይይት አካሄዱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.04.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ እና አሜሪካ የስለላ ተቋማት ኃላፊዎች "ገንቢ" ውይይት አካሄዱ

የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ኃላፊ ሰርጌ ናሪሽኪን ከሲአይኤ ዋና ዳይሬክተር ጆን ራትክሊፍ ጋር በስልክ ተወያይተዋል።

ናሪሽኪን ውይይቱን "በጣም ገንቢ" ሲሉ ለሩሲያ ሚዲያ የገለፁ ሲሆን ከሲአይኤ ዳይሬክተር ጋር በአካል ይገናኙ ይሆን ተጠይቀው ወድቅ ሳያደርጉት ቀርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0