አውሮፓ፤ ናዚዝም ድል ቢያደርግ ኖሮ

ሰብስክራይብ

አውሮፓ፤ ናዚዝም ድል ቢያደርግ ኖሮ

በሰው ሰራሽ አስተውሎት እወን የሆነ አማራጭ ታሪክ፦ ክፍል 1

ከታሪክ ክስተቶች ከሚነሱት አማራጭ መላምቶች አንዱ ሂትለር ድል አድርጎ ቢሆን ኖሮ የሚለው ነው። ሶቪየቶች የናዚ ጀርመንን ግስጋሴ ባያቆሙ ኖሮ ምን ይፈጠር ነበር? ስፑትኒክ በሂትለር እቅድ "መጪው ግዜ" ምን ሊሆን እንደሚችል በጋዜጠኞች የጽሑፍ ማህደር ሰነዶች ተመስርቶ እና በሰው ሰራሽ አስተውሎት በተቀነባበረ ቪዲዮ ተከታታይ ፕሮጀክት ያቀርብሎታል!

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0