https://amh.sputniknews.africa/20250424/238540.html
ትራምፕ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጉብኝታቸው በኋላ ከፑቲን ጋር ለመገናኘት አቅደዋል ተባለ
ትራምፕ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጉብኝታቸው በኋላ ከፑቲን ጋር ለመገናኘት አቅደዋል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጉብኝታቸው በኋላ ከፑቲን ጋር ለመገናኘት አቅደዋል ተባለ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከግንቦት 5 እስከ 8 ወደ ኳታር፣ ሳዑዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ይጓዛሉ። "ከዚያ በኋላ ብዙም ሳይቆይ እንገናኛለን... 24.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-24T12:00+0300
2025-04-24T12:00+0300
2025-04-24T12:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/18/238387_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_106c68ca3a64d55dd9d3cdf2c75fa9dc.jpg
ትራምፕ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጉብኝታቸው በኋላ ከፑቲን ጋር ለመገናኘት አቅደዋል ተባለ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከግንቦት 5 እስከ 8 ወደ ኳታር፣ ሳዑዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ይጓዛሉ። "ከዚያ በኋላ ብዙም ሳይቆይ እንገናኛለን (ከፑቲን ጋር) ብዬ አስባለሁ" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡የክሬምሊን ቃል አቀባይ የሩሲያ እና የአሜሪካ መሪዎች ግኑኝነት ፍሬያማ ይሆናል ተብሎ እንደሚጠበቅ እና ዝግጅቶች ከውዲሁ እየተደረጉ እንደሆነ ረቡዕ ዕለት አስታውቀዋል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/18/238387_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_a09df21de821fc5582fb7230253ea21b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ትራምፕ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጉብኝታቸው በኋላ ከፑቲን ጋር ለመገናኘት አቅደዋል ተባለ
12:00 24.04.2025 (የተሻሻለ: 12:24 24.04.2025) ትራምፕ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጉብኝታቸው በኋላ ከፑቲን ጋር ለመገናኘት አቅደዋል ተባለ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከግንቦት 5 እስከ 8 ወደ ኳታር፣ ሳዑዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ይጓዛሉ።
"ከዚያ በኋላ ብዙም ሳይቆይ እንገናኛለን (ከፑቲን ጋር) ብዬ አስባለሁ" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡
የክሬምሊን ቃል አቀባይ የሩሲያ እና የአሜሪካ መሪዎች ግኑኝነት ፍሬያማ ይሆናል ተብሎ እንደሚጠበቅ እና ዝግጅቶች ከውዲሁ እየተደረጉ እንደሆነ ረቡዕ ዕለት አስታውቀዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን