በአማራ ክልል ባለፈው ዓመት የተተከሉ ችግኞች 85 በመቶ የጽድቀት መጠን እንዳላቸው ተገለጸ

© telegram sputnik_ethiopiaበአማራ ክልል ባለፈው ዓመት የተተከሉ ችግኞች 85 በመቶ የጽድቀት መጠን እንዳላቸው ተገለጸ
በአማራ ክልል ባለፈው ዓመት የተተከሉ ችግኞች 85 በመቶ የጽድቀት መጠን እንዳላቸው ተገለጸ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.04.2025
ሰብስክራይብ

በአማራ ክልል ባለፈው ዓመት የተተከሉ ችግኞች 85 በመቶ የጽድቀት መጠን እንዳላቸው ተገለጸ

በመጪው ክረምት በክልሉ በ207 ሺህ ሄክታር ላይ ችግኝ ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው።

ችግኞቹ የሚተከሉት በተጎዱ መሬቶች ላይ እንደሆነ የክልሉ የግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡

በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የችግኝ ተከላ የክልሉን የደን ሽፋን አሁን ካለበት 16.3 በመቶ ወደ 17.3 በመቶ ለማሳደግ ታሳቢ መደረጉ ተነግሯል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0