https://amh.sputniknews.africa/20250424/237904.html
ኪንሻሳ እና ኤም23 ወደ "እርቅ" መመለስ እንደሚፈልጉ አስታወቁ
ኪንሻሳ እና ኤም23 ወደ "እርቅ" መመለስ እንደሚፈልጉ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ኪንሻሳ እና ኤም23 ወደ "እርቅ" መመለስ እንደሚፈልጉ አስታወቁ ይሕ የተገለጸው የኮንጎ መንግሥት እና የኮንጎ ወንዝ ጥምረት ሚያዝያ 15 ቀን በኳታር ካደረጉት ንግግር በኋላ በሰጡት የጋራ መግለጫ ነው። በመግለጫቸው ሁለቱ ወገኖች... 24.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-24T11:05+0300
2025-04-24T11:05+0300
2025-04-24T11:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/18/237751_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_5ebf14b86e7bd71265803842331309ce.jpg
ኪንሻሳ እና ኤም23 ወደ "እርቅ" መመለስ እንደሚፈልጉ አስታወቁ ይሕ የተገለጸው የኮንጎ መንግሥት እና የኮንጎ ወንዝ ጥምረት ሚያዝያ 15 ቀን በኳታር ካደረጉት ንግግር በኋላ በሰጡት የጋራ መግለጫ ነው። በመግለጫቸው ሁለቱ ወገኖች "ግጭት ለማቆም ቁርጠኛ እንደሆኑ ያረጋገጡ" ሲሆን በድርድሩ ወቅት የተኩስ አቁሙን ለመቀጠልም ቃል ገብተዋል።የጋራ መግለጫው የፍላጎት መግለጫ ወይም ወዲያው ተግባራዊ የሚደረግ ስምምነት እንደሆነ ግልጽ አይደለም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/18/237751_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_7bc74513de63dd511c37780d000ae6b5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኪንሻሳ እና ኤም23 ወደ "እርቅ" መመለስ እንደሚፈልጉ አስታወቁ
11:05 24.04.2025 (የተሻሻለ: 11:24 24.04.2025) ኪንሻሳ እና ኤም23 ወደ "እርቅ" መመለስ እንደሚፈልጉ አስታወቁ
ይሕ የተገለጸው የኮንጎ መንግሥት እና የኮንጎ ወንዝ ጥምረት ሚያዝያ 15 ቀን በኳታር ካደረጉት ንግግር በኋላ በሰጡት የጋራ መግለጫ ነው።
በመግለጫቸው ሁለቱ ወገኖች "ግጭት ለማቆም ቁርጠኛ እንደሆኑ ያረጋገጡ" ሲሆን በድርድሩ ወቅት የተኩስ አቁሙን ለመቀጠልም ቃል ገብተዋል።
የጋራ መግለጫው የፍላጎት መግለጫ ወይም ወዲያው ተግባራዊ የሚደረግ ስምምነት እንደሆነ ግልጽ አይደለም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን