ቻይና እና ኬንያ በናይሮቢ አዲስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሕንፃ ለመገንባት ተስማሙ
16:28 23.04.2025 (የተሻሻለ: 16:54 23.04.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ቻይና እና ኬንያ በናይሮቢ አዲስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሕንፃ ለመገንባት ተስማሙ
ስምምነቱ የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ወደ ቻይና የሥራ ጉብኝት ማደረግ ከመጀመራቸው ጋር ተያይዞ የተገለጸ ነው፡፡ ሩቶ ከቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በርካታ ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ስምምነቶችን ይፈርማሉም ተብሎ ይጠበቃል።
የፕሮጀክቱ ዝርዝር ጉዳዮች፦
🟠 ግንባታው የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥራዎች እየሰፉ በመምጣታቸው አስፈላጊ ሆኖ እንደተገኘ ተገልጿል፣
🟠 ቻይና የሁለቱን ሀገራት የ60 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን አስመልክቶ የተወሰነውን ገንዘብ ትሸፍናለች፣
🟠 የፕሮጀክቱ የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ በመሆኑ የግንባታው ትክክለኛ ወጪ እስካሁን ይፋ አልተደረገም።