ሩሲያ ሌሎች ሀገራት ለአፍሪካ የማያቀርቧቸውን ልዩ ዕድሎች ሰጥታለች – የአፍሪካ ሚዲያ ተወካዮች
10:46 23.04.2025 (የተሻሻለ: 11:04 23.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ሌሎች ሀገራት ለአፍሪካ የማያቀርቧቸውን ልዩ ዕድሎች ሰጥታለች – የአፍሪካ ሚዲያ ተወካዮች

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሩሲያ ሌሎች ሀገራት ለአፍሪካ የማያቀርቧቸውን ልዩ ዕድሎች ሰጥታለች – የአፍሪካ ሚዲያ ተወካዮች
በኬንያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አዘጋጅ የሆነው ኤሪክ ቢጎን በአፍሪካ እና ሩሲያ መካከል ያለው ግንኙነት ይበልጥ መዳበር አለበት ብሏል።
አዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው "ሩሲያ-አፍሪካ፡ የወዳጅነትና ትብብር ጎዳና" ፎረም ላይ ባደረገው ንግግር የሩሲያና አፍሪካ ቁልፍ የትብብር ዘርፎችን ጠቅሷል፡-
🟠የተማሪዎች ልውውጥ
🟠በኒውክሌር ኃይል፤
🟠ሕክምና
በዝግጅቱ ላይ ከደቡብ አፍሪካ፣ ካሜሩን፣ ጋና እና ኢትዮጵያ የተውጣጡ ጋዜጠኞች ከሩሲያ ጋር ሰለሚሠሩ ፕሮጀክቶች አካፍለዋል።
በተለይም የምዕራባውያን ተጽዕኖ ቀስ በቀስ እየቀነሰ በመጣበት በዚህ ወቅት የሚስተዋሉ የባህልና የቴክኒክ ተግዳሮቶችን አንስተዋል።
ትናንት የጀመረው የሩሲያ እና አፍሪካ መገናኛ ብዙኃን ዓለም አቀፍ መድረክ ዛሬ ይጠናቀቃል። በዝግጅቱ ከሩሲያ እና አፍሪካ ሀገራት የመጡ ከ50 በላይ ጋዜጠኞች ተሳትፈዋል።