ማርኮ ሩቢዮ ወደ ለንደን ሊያደርጉት የነበረውን ጉዞ ሰረዙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማርኮ ሩቢዮ ወደ ለንደን ሊያደርጉት የነበረውን ጉዞ ሰረዙ
ማርኮ ሩቢዮ ወደ ለንደን ሊያደርጉት የነበረውን ጉዞ ሰረዙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.04.2025
ሰብስክራይብ

ማርኮ ሩቢዮ ወደ ለንደን ሊያደርጉት የነበረውን ጉዞ ሰረዙ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ውሳኔ ቮሎዲሚር ዘለንስኪ አሜሪካ ባቀረበችው ሀሳብ መሰረት ክራይሚያን የሩሲያ አካል አድርጎ ለመቀበል የቀረበውን ሃሳብ ውድቅ ካደረጉ በኋላ የመጣ ነው። 

በተየያዘ ዜና የእንግሊዝ፣ የፈረንሳይ፣ የጀርመን እና የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በለንደን ሊያደርጉት ያቀዱትን ስብሰባ ሳያራዝሙ እንዳልቀሩ የመገናኛ ብዙሃን ዘገባዎች አመልክተዋል።

ይህም የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እና የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ጉብኝታቸውን ከሰረዙ በኋላ የመጣ ነው።

ስቲቭ ዊትኮፍ በዚህ ሳምንት ለተጨማሪ ድርድር ወደ ሩሲያ ይጓዛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0