ፑቲን በካሽሚር ቢያንስ ለ24 ሰዎች ሞት ምክንያት በሆነው የሽብር ጥቃት የተሰማቸውን ሐዘን ለህንድ መንግሥት ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን በካሽሚር ቢያንስ ለ24 ሰዎች ሞት ምክንያት በሆነው የሽብር ጥቃት የተሰማቸውን ሐዘን ለህንድ መንግሥት ገለፁ
ፑቲን በካሽሚር ቢያንስ ለ24 ሰዎች ሞት ምክንያት በሆነው የሽብር ጥቃት የተሰማቸውን ሐዘን ለህንድ መንግሥት ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.04.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን በካሽሚር ቢያንስ ለ24 ሰዎች ሞት ምክንያት በሆነው የሽብር ጥቃት የተሰማቸውን ሐዘን ለህንድ መንግሥት ገለፁ

"ይህ አረመኔያዊ ወንጀል በምንም መልኩ ተገቢ ሊሆን አይችልም" ሲሉ የክሬምሊኑ መሪ ተናግረዋል።

በታዋቂው የቱሪስት መዳረሻ ፓሃልጋም ታጣቂዎች ዛሬ ማክሰኞ በቱሪስቶች ላይ ተኩስ መክፈታቸው ተሰምቷል።

ድርጊቱን ያወገዙት የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ፤ የጥቃቱ ፈፃሚዎች ለፍርድ እንደሚቀርቡ ቃል ገብተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0