አልጄሪያ በሳህል ሀገሮች ውስጥ የሩሲያ ፍላጎቶችን ለማራመድ ቁልፍ የሎጂስቲክስ ማዕከል መሆን ትችላለች ሲሉ ባለስልጣኑ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአልጄሪያ በሳህል ሀገሮች ውስጥ የሩሲያ ፍላጎቶችን ለማራመድ ቁልፍ የሎጂስቲክስ ማዕከል መሆን ትችላለች ሲሉ ባለስልጣኑ ተናገሩ
አልጄሪያ በሳህል ሀገሮች ውስጥ የሩሲያ ፍላጎቶችን ለማራመድ ቁልፍ የሎጂስቲክስ ማዕከል መሆን ትችላለች ሲሉ ባለስልጣኑ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.04.2025
ሰብስክራይብ

አልጄሪያ በሳህል ሀገሮች ውስጥ የሩሲያ ፍላጎቶችን ለማራመድ ቁልፍ የሎጂስቲክስ ማዕከል መሆን ትችላለች ሲሉ ባለስልጣኑ ተናገሩ

አልጄሪያ ከአጋሮቿ ጋር የሚያጋጥማትን የንግድ ስምምነት ተግዳሮቶች በሩሲያ-አልጄሪያ የንግድ እና ኢኮኖሚ ትብብር ኮሚሽን በኩል እንድትፈታ የሩሲያ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ኃላፊ ሰርጌ ካትሪን ጥሪ አቅርበዋል።

ከሩሲያ-አልጄሪያ ቢዝነስ ፎረም ጎን ለጎን ከሩሲያ ሚዲያ ጋር ቆይታ ያደረጉት ካትሪን በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሥራ ፈጣሪዎች "አሁን ያለውን የግብይት ወጪ ለመቀነስ እና የጋራ የንግድ ልውውጥን አጠቃላይ ቅልጥፍናን ለመጨመር" የሚያስችል ውጤታማ ዘዴዎች እንደሚኖራቸው ይጠበቃል በማለት ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0