ፕሬዝዳንት ፑቲን የኦማን ሱልጣንን ግብዣ ተቀብለው ሀገሪቱን እንደሚጎበኙ መሪዎች በጋራ የሰጡት መግለጫ አመለከተ
18:50 22.04.2025 (የተሻሻለ: 19:14 22.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፕሬዝዳንት ፑቲን የኦማን ሱልጣንን ግብዣ ተቀብለው ሀገሪቱን እንደሚጎበኙ መሪዎች በጋራ የሰጡት መግለጫ አመለከተ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ፑቲን የኦማን ሱልጣንን ግብዣ ተቀብለው ሀገሪቱን እንደሚጎበኙ መሪዎች በጋራ የሰጡት መግለጫ አመለከተ
የሁለቱ መሪዎች የጋራ መግለጫ የሚከትሉን ቁልፍ ነጥቦች አካቷል ፦
⏺ ሩሲያ እና ኦማን የፍልስጤማዉያን ፍላጎት ከግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ ለጥያቄያቸው ፍትሃዊ መፍትሄ አስፈላጊ ነው ብለው ያምናሉ ፤
⏺ የእስራኤል ወታደሮች ከጋዛ ሰርጥ እና በሀይል ከተያዙ ሁሉም የፍልስጤም ግዛቶች መውጣት አለባቸው፤
⏺ ሞስኮ እና ሙስካት የተባበሩት መንግስታት ቻርተርን ማክበር እና ግጭቶችን እና ቀውሶችን በፖለቲካዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ መፍታት አስፈላጊ መሆኑን አፅንዖት ሰጥተዋል።
@sputnik_ethiopia