https://amh.sputniknews.africa
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ15 ሺ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ15 ሺ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ
Sputnik አፍሪካ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ15 ሺ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀበክልሉ ኩርሙክ ወረዳ ሆራ-አዘብ የገጠር ከተማ የተገነባው የመጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደተደረገበት የውሃ እና ኢነርጂ... 22.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-22T16:55+0300
2025-04-22T16:55+0300
2025-04-22T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/16/228706_0:56:1080:664_1920x0_80_0_0_196f358be273c6c62f35230f83a5d5e2.jpg
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ15 ሺ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀበክልሉ ኩርሙክ ወረዳ ሆራ-አዘብ የገጠር ከተማ የተገነባው የመጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደተደረገበት የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻዲሊ ሀሰን እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ የመጠጥ ውሃ አገልግሎቱን በጋራ እንዳስጀመሩ ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል። @sputnik_ethiopiaመተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/16/228706_60:0:1020:720_1920x0_80_0_0_798cf03431383d5941e063f7db528933.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ15 ሺ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ
16:55 22.04.2025 (የተሻሻለ: 17:34 22.04.2025) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ15 ሺ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ
በክልሉ ኩርሙክ ወረዳ ሆራ-አዘብ የገጠር ከተማ የተገነባው የመጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደተደረገበት የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻዲሊ ሀሰን እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ የመጠጥ ውሃ አገልግሎቱን በጋራ እንዳስጀመሩ ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል።
@sputnik_ethiopia
መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን