ሁለተኛውን የዓለም ጦርነት ድል 80ኛ ዓመት መታሰቢያ እና ታላቁን የአርበኝነት ጦርነት የተመለከተ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ሞስኮ ውስጥ ተካሄደ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሁለተኛውን የዓለም ጦርነት ድል 80ኛ ዓመት መታሰቢያ እና ታላቁን የአርበኝነት ጦርነት የተመለከተ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ሞስኮ ውስጥ ተካሄደ
ሁለተኛውን የዓለም ጦርነት ድል 80ኛ ዓመት መታሰቢያ እና ታላቁን የአርበኝነት ጦርነት የተመለከተ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ሞስኮ ውስጥ ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.04.2025
ሰብስክራይብ

ሁለተኛውን የዓለም ጦርነት ድል 80ኛ ዓመት መታሰቢያ እና ታላቁን የአርበኝነት ጦርነት የተመለከተ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ሞስኮ ውስጥ ተካሄደ

በናዚ ጀርመን ላይ የተገኘው ድል በሶቪየት ሕዝብ ጀግንነት፣ በቻይና ሕዝብ፣ በአውሮፓውያን ትግል እና በፀረ-ሂትለር ጥምረት ድጋፍ የተገኘ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር ሰርጌይ ናሪሽኪን በጉባኤው ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ገልጸዋል።

ናሪሽኪን አክለውም "ታሪክን ፖለቲካዊ ለማድረግ እንዲሁም አቀያይሮ ለመጻፍ የሚደረጉ ሙከራዎች ቢኖሩም የጦርነቱ ትውስታ በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ሰዎች አእምሮ ውስጥ ተጠብቆ ይቆያል" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0