የፑቲን እና የሱልጣን ሄትም ቢን ታሪቅ ውይይት ዋና ዋና ነጥቦች ፦

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፑቲን እና የሱልጣን ሄትም ቢን ታሪቅ ውይይት ዋና ዋና ነጥቦች ፦
የፑቲን እና የሱልጣን ሄትም ቢን ታሪቅ ውይይት ዋና ዋና ነጥቦች ፦ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.04.2025
ሰብስክራይብ

የፑቲን እና የሱልጣን ሄትም ቢን ታሪቅ  ውይይት ዋና ዋና ነጥቦች ፦

⏺  ሩሲያ በዚህ ዓመት ከአረብ ሀገራት ጋር ጉባዔ ለማካሄድ አቅዳለች ሲሉ ፑቲይ ተናግረዋል።

⏺   የኦማን ሱልጣን ሩሲያን በሚጎበኙበት ወቅት የሀገራቱን ትብብር የሚያጠናክሩ የስምምነት ሰነዶች እንደተዘጋጁ ፑቲን ጠቁመዋል።

⏺  ሱልጣን ሄተም ቢን ታሪቅ ኦማን በኃይል፣ በግብርና እና በንግድ ዘርፎች ከሩሲያ ጋር በትብብር ለመስራት ፍላጎት እንዳላት አስታውቀዋል።

⏺  ሱልጣኑ የኦማን ባለሥልጣናት ሞስኮንና ሌሎች የሩሲያ ከተሞችን እንዲጎበኙ እንደሚፈልጉ ገልፀዋል።

⏺  ፕሬዝዳንት ፑቲን ሩሲያ የኃይል ትብብርን አስመልክቶ ከኦማን ጋር ያላት ትብብር እንዲሚሻሻል ትጠብቃለች ብለዋል።

⏺ ሄተም ቢን ታሪቅ የሩሲያ የንግድ ወኪሎች በኦማን ቅርንጫፍ ቢሮዎችን እንዲከፍቱ እና የጋራ ኢንቨስትመንቶችን እንዲስቡ ጥሪ አቅርበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0