ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ ፣ ክፍል፡ 7 የናዚ ፕሮፓጋንዳ እንዴት የአሜሪካ የምዕራብ ፊልም ዘዉግን ሊጠቀምባቸው ቻለ ?

ሰብስክራይብ

ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ ፣ ክፍል፡ 7 የናዚ ፕሮፓጋንዳ እንዴት የአሜሪካ የምዕራብ ፊልም ዘዉግን ሊጠቀምባቸው ቻለ ?

“በምስራቅ አውሮፓ ግዛቶች እና በአሜሪካ ምዕራብ ግዛቶች መካከል ያለው ተመሳሳይነት በናዚ ጀርመን ውስጥ በሰፊው ናኝቶ ነበር” ሲሉ በሴንት ፒተርስበርግ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የናዚ ወንጀሎች መምህር የሆኑት ኢጎር ያኮቭሌቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ከስፑትኒክ ጋር ብቻ ካደረጉት ተከታታይ ቆይታ አንዱ በሆነው በዚህ ቪዲዮም ፣ የናዚዝም አመጣጥና አነሳስ ታሪክ ላይ ሰፊ ጥናትና ምርምርን ያደረጉት የታሪክ ጸኃፊው፤ የአሜሪካ የምዕራብ ፊልም ዘዉግ እንዴት የምስራቁ ህዝብ “ኋላ ቀር” ነው በሚለው የናዚ ፕሮፓጋንዳ ላይ ተጽዕኖ እንዳሳደረ ፣ መሬታቸውን እንዲወርና ቅኝ እንዲገዛ ወጣቱንና ጎልማሳውን እንዴት እንዳነሳሳና እንዳሳመነበትም አብራርተዋል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0