በሩሲያ እና አፍሪካ መገናኛ ብዙሃን ግኑኝነት ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ መድረክ በአዲስ አበባ ተከፈተ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሩሲያ እና አፍሪካ መገናኛ ብዙሃን ግኑኝነት ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ መድረክ በአዲስ አበባ ተከፈተ
በሩሲያ እና አፍሪካ መገናኛ ብዙሃን ግኑኝነት ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ መድረክ በአዲስ አበባ ተከፈተ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.04.2025
ሰብስክራይብ

በሩሲያ እና አፍሪካ መገናኛ ብዙሃን ግኑኝነት ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ መድረክ በአዲስ አበባ ተከፈተ

መቀመጫውን ሴንት ፒተርስበርግ ሩሲያ ያደረገው የአልፋ ምክክር ማዕከል ያዘጋጀው መድረክ "ሩሲያ-አፍሪካ፤ የወዳጅነት እና የትብብር መንገድ" በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል።

ለሁለት ቀናት በሚቆየው ውይይት ግንባር ቀደም የሩሲያ ሚዲያ ተቋማት እና የዜና ኤጀንሲዎች እንዲሁም በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ ተወካዮች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። የስፑትኒክ አፍሪካ ኃላፊ ቪክቶሪያ ቡዳኖቫ ከመድረኩ የፓናል መሪዎች መካከል ተጠቃሽ ናቸው።

በዝግጅቱ ላይ ከቦትሶዋና፣ ጋና፣ ጊኒ፣ ካሜሩን፣ ኬንያ፣ ታንዛንያ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ኢትዮጵያ የተውጣጡ የአፍሪካ መገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኞች ተገኝተዋል።

መድረኩ የሚወያይባቸው ቁልፍ ጉዳዮች፦

የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን በአፍሪካ ውስጥ የሚጫወቱት ሚና፣

በሩሲያ እና አፍሪካ መካከል ያለው ትብብር፣

የተዓማኒ መረጃ ስርጭት እና ሃሰተኛ መረጃን መዋጋት

በሚዲያ የሰው ሰራሽ አሰተውሎት አጠቃቀም።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በሩሲያ እና አፍሪካ መገናኛ ብዙሃን ግኑኝነት ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ መድረክ በአዲስ አበባ ተከፈተ - Sputnik አፍሪካ
1/5

2/5

3/5

4/5

5/5
1/5
2/5
3/5
4/5
5/5
አዳዲስ ዜናዎች
0