የኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴ ሀገሪቷ የምርቶቿን ጥራት እና ተወዳዳሪነቷን እንድታሻሻል አድርጓታል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴ ሀገሪቷ የምርቶቿን ጥራት እና ተወዳዳሪነቷን እንድታሻሻል አድርጓታል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ተናገሩ
የኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴ ሀገሪቷ የምርቶቿን ጥራት እና ተወዳዳሪነቷን እንድታሻሻል አድርጓታል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.04.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴ ሀገሪቷ የምርቶቿን ጥራት እና ተወዳዳሪነቷን እንድታሻሻል አድርጓታል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ተናገሩ

ይህ በኢትዮጵያ የተሰራ ወይም በኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴ ከውጭ የሚመጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት በመተካት እንዲሁም የተለያዩ ምርቶችን በማምረት ረገድ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ እንደሆነ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ አክለውም "ኢትዮጵያ ታምርት" እንቅስቃሴ በይፋ ከተጀመረ ሶስት ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን ባለፉት ዓመታት በዘርፉ በርካታ አስደናቂ ስኬቶችን አስመዝግቧል ብለዋል።

ንቅናቄውን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ የተለያዩ ጥረቶች እየተከናወኑ መሆናቸውን የጠቀሱት ሚኒስትሩ የማኑፋክቸሪንግ ምክር ቤት መቋቋሙን በማሳያነት አንስተዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0