https://amh.sputniknews.africa/20250422/219283.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በያዝነው የበጀት ዓመት ገቢው ስምንት ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በያዝነው የበጀት ዓመት ገቢው ስምንት ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በያዝነው የበጀት ዓመት ገቢው ስምንት ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ አስታወቀየኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው አየር መንገዱ በ2023/24 በጀት ዓመት 7 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን... 22.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-22T10:55+0300
2025-04-22T10:55+0300
2025-04-22T14:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/16/226494_0:36:1242:735_1920x0_80_0_0_5d49dbfed3c89ee73a4df262d9c17dea.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በያዝነው የበጀት ዓመት ገቢው ስምንት ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ አስታወቀየኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው አየር መንገዱ በ2023/24 በጀት ዓመት 7 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታውሰዋል።አውሮፕላኖችን በማብዛት እና መዳረሻዎችን በማስፋት ረገድም አየር መንገዱ በ2025 ራዕዩ ያስቀመጠውን ግብ ማሳካቱን ገልፀዋል።የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአራት ዓመታት በኋላ የአፍሪካን ግዙፍ አየር ማረፊያ ገንብቶ እንደሚያጠናቅቅ መግለጹ ይታወሳል።@sputnik_ethiopiaመተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/16/226494_107:0:1135:771_1920x0_80_0_0_948c4852342b5b72f02278dd0fd2c6d0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በያዝነው የበጀት ዓመት ገቢው ስምንት ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ አስታወቀ
10:55 22.04.2025 (የተሻሻለ: 14:54 22.04.2025) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በያዝነው የበጀት ዓመት ገቢው ስምንት ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው አየር መንገዱ በ2023/24 በጀት ዓመት 7 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታውሰዋል።
አውሮፕላኖችን በማብዛት እና መዳረሻዎችን በማስፋት ረገድም አየር መንገዱ በ2025 ራዕዩ ያስቀመጠውን ግብ ማሳካቱን ገልፀዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአራት ዓመታት በኋላ የአፍሪካን ግዙፍ አየር ማረፊያ ገንብቶ እንደሚያጠናቅቅ መግለጹ ይታወሳል።
@sputnik_ethiopia
መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን