ፑቲን ከደቡብ አፍሪካው አቻቸው ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በዩክሬን ቀውስ ዙሪያ በስልክ ተወያዩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን ከደቡብ አፍሪካው አቻቸው ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በዩክሬን ቀውስ ዙሪያ በስልክ ተወያዩ
ፑቲን ከደቡብ አፍሪካው አቻቸው ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በዩክሬን ቀውስ ዙሪያ በስልክ ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.04.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን ከደቡብ አፍሪካው አቻቸው ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በዩክሬን ቀውስ ዙሪያ በስልክ ተወያዩ

የሩሲያው መሪ የዩክሬን ግጭት ዋና መንስዔዎችን ለመፍታት እና የሩሲያን ደህንነት ማረጋገጥ አስፈላጊነት ላይ አቋማቸውን ገልፀዋል።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ሚያዝያ 19 ቀን የሚከበረውን የደቡብ አፍሪካ የነጻነት ቀን አስመልክቶ ለራማፎሳ እና ለደቡብ አፍሪካውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0