ኡጋንዳ የንፁህ ውሃ አቅርቦት ተደራሽነትን ለማሳደግ እየሰራች መሆኗን አስታወቀች
19:12 21.04.2025 (የተሻሻለ: 19:34 21.04.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኡጋንዳ የንፁህ ውሃ አቅርቦት ተደራሽነትን ለማሳደግ እየሰራች መሆኗን አስታወቀች
"የውሃ መስመር ከተዘረጋ ሰዎች የምንጭ ውሃ ፍለጋ የሚሄዱትን ረጅም ርቀት ያስቀርላቸዋል። የውሃውም ጥራት በእጅጉ የተሻለ ነው" በማለት የውሃ ሚኒስትር ባለሙያ የሆኑት ዊልፍሬድ ኦኬሎ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል።
የመስመር ውሀ ስረዓቱ በውሃ እና አካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር አማካኝነት መተግበሩ ተገልጿል።
አዲሱ ስረዓት ከፍተኛ ወጪ የወጣበት ሲሆን ሚኒስቴሩ አስቸኳይ መፍትሄ ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዩች እንዳሉ አሳስቧል። እነርሱም፦
በባህላዊ ጉድጓዶች ውስጥ ያለው የብክለት ስጋት
ምንጮች በመድረቃቸው ምክንያት የሚከሰት የውሃ እጥረት እና
ክልላዊ ተግዳሮች የሆኑት ከፍተኛ የብረት እና የጨው መጠን ናቸው ተብሏል።
@sputnik_ethiopia