ለድል መታሰቢያ በዓል ሩሲያን ለመጎብኘት ያቀዱ የምዕራባውያን መሪዎች ከሚያስፈራሯቸው የበለጠ ድፍረት አላቸው በማለት ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱለድል መታሰቢያ በዓል ሩሲያን ለመጎብኘት ያቀዱ የምዕራባውያን መሪዎች ከሚያስፈራሯቸው የበለጠ ድፍረት አላቸው በማለት ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ
ለድል መታሰቢያ በዓል ሩሲያን ለመጎብኘት ያቀዱ የምዕራባውያን መሪዎች ከሚያስፈራሯቸው የበለጠ ድፍረት አላቸው በማለት ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.04.2025
ሰብስክራይብ

ለድል መታሰቢያ በዓል ሩሲያን ለመጎብኘት ያቀዱ የምዕራባውያን መሪዎች ከሚያስፈራሯቸው የበለጠ ድፍረት አላቸው በማለት ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ

ሩሲያ በናዚ ጀርመን ላይ የተጎናፀፈችዉን ድል 80ኛ ዓመት በመጪው ግንቦት አንድ ታከብራለች።

ቀደም ሲል ፤ በሩሲያ የሚካሄደውን በዓል እንዳትታደሙ በማለት ያስጠነቀቀዉን የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ተወካይ በርካታ የአውሮፓ ህብረት መሪዎች ማውገዛቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0