“ታላቋ ሩሲያ፤ ታላቁ ድል” የተሰኘው የፎቶ ኤግዚቢሽን በኢትዮጵያ ተከፈተ
17:29 21.04.2025 (የተሻሻለ: 17:44 21.04.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
“ታላቋ ሩሲያ፤ ታላቁ ድል” የተሰኘው የፎቶ ኤግዚቢሽን በኢትዮጵያ ተከፈተ
በአፍሪካ ኢኮኖሚ ትብብር ማሕበር የተዘጋጀው “ታላቋ ሩሲያ! ታላቁ ድል!” የተሰኘው የፎቶ ኤግዚቢሽን አዲስ አበባ በሚገኘው የሩሲያ ማዕከል መስከረም 13 ከፍቷል።
ኤግዚቢሽኑ የዘመናዊቷን ሩሲያ የተፈጥሮ መልክዓ ምድሮችን ጨምሮ በሀገሪቱ ዘመናዊ ታሪክ ወሳኝ ክስተቶችን ያሳያል። እንግዶች ስለ ሩሲያውያን ህይወት፣ ወጎች እና እሴቶች የማወቅ እድል አግኝተዋል።
ተሳታፊዎቹ የማይረሱ ስጦታዎች፣ ስለ ታላቁ የአርበኝነት ጦርነት መጽሐፍት እና የፖስታ ካርዶች ተሰጥቷቸዋል።
ኤግዚቢሽኑ በሩሲያና በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል ያለውን ግኑኝነት የሚያጠናክር እንደሆነ ተገልጿል።
@sputnik_ethiopia
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ