የአሜሪካው ክሊቭላንድ አርት ሙዚዬም “ከሊቢያ የተዘረፈ ነው” ያለውን ጥንታዊ ሀውልት ሊመልስ ነው
16:50 21.04.2025 (የተሻሻለ: 18:44 21.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአሜሪካው ክሊቭላንድ አርት ሙዚዬም “ከሊቢያ የተዘረፈ ነው” ያለውን ጥንታዊ ሀውልት ሊመልስ ነው

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የአሜሪካው ክሊቭላንድ አርት ሙዚዬም “ከሊቢያ የተዘረፈ ነው” ያለውን ጥንታዊ ሀውልት ሊመልስ ነው
ሀውልቱ ከሊቢያ ተዘርፎ የተወሰደ መሆኑን ለማረጋግጥ የሚያስችሉ ማስረጃዎችን ለዓመታት ሲያሰባስብ የቆየው የሀገሪቱ የቅርስ ባለስልጣን የቅርሱ ባለቤት ሊቢያ መሆኗን የሚያረጋግጥ ስምምነት ላይ መድረሱን አረጋግጧል፡፡
በቅርቡ ዓለም አቀፍ የአርኪዮሎጂ ደረጃዎችን በጠበቀ መልኩ ሀውልቱ ወደ ሊቢያ ይመለሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ያስታወቀው ባለስልጣኑ የሚመለስበትን ቀን አስመልክቶ በውል ያስታወቀው ነገር የለም፡፡
በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ከሊቢያ ተሰርቆ ከሀገር የወጣው ጥንታዊ የሀውልት ከአሁን ቀደም በጥቁር ገበያ ላይ የታየ ሲሆን የመጨረሻ መገኛውን በክሊቭላንድ ሙዚየም አድርጓል።
@sputnik_ethiopia
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
