የሱዳን ባለሥልጣናት በሀገሪቱ ውስጣዊ ግጭት ሩሲያ የያዘችውን አቋም እንደሚያደንቁ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopiaየሱዳን ባለሥልጣናት በሀገሪቱ ውስጣዊ ግጭት ሩሲያ የያዘችውን አቋም እንደሚያደንቁ አስታወቁ
የሱዳን ባለሥልጣናት በሀገሪቱ ውስጣዊ ግጭት ሩሲያ የያዘችውን አቋም እንደሚያደንቁ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.04.2025
ሰብስክራይብ

የሱዳን ባለሥልጣናት በሀገሪቱ ውስጣዊ ግጭት ሩሲያ የያዘችውን አቋም እንደሚያደንቁ አስታወቁ

"የሩሲያ አቋም የተመሰረተው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቻርተር እና የሀገራትን ሉዓላዊነትን በማክበር መርሆዎች ላይ ነው። የሩሲያ ፌዴሬሽን ለሱዳን መንግስት ህጋዊ ስልጣን እውቅና ይሰጣል በተጨማሪም የውጭ ጣልቃ ገብነትን ያወግዛል" ሲሉ በሩሲያ የሱዳን አምባሳደር ሞሀመድ ኤልጋዛሊ  ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

አምባሳደሩ አክለውም ሱዳን ብቻ ሳትሆን የአፍሪካ ሀገራትም ይህንን የሩሲያ አቋም ተዓማኒ እና ገንቢ አድርገው ይመለከቱታል ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0