ፕሬዝዳንት ፑቲን በሩሲያ እና ኢራን መካከል የተደረሰውን ስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት የሚያፀድቅ ህግ ፈረሙ
15:22 21.04.2025 (የተሻሻለ: 16:44 21.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፕሬዝዳንት ፑቲን በሩሲያ እና ኢራን መካከል የተደረሰውን ስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት የሚያፀድቅ ህግ ፈረሙ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ፑቲን በሩሲያ እና ኢራን መካከል የተደረሰውን ስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት የሚያፀድቅ ህግ ፈረሙ
የሰምምነት ሰነዱ በደህንነት እና መከላከያ መስኮች ያለውን ትብብርን ለማጠናከር ያገለግላል።
⏺ የስምምነቱ ሦስተኛ አንቀጽ አንደኛው ወገን ጥቃት ቢደርስበት ሌላኛው ወገን ለጥቃት አድራሹ ምንም አይነት እርዳታ መስጠት እንደሌለበት ያስቀምጣል።
⏺ በተጨማሪም ሁለቱም ወገኖች በሶስተኛ ሀገር የሚጣሉ ማዕቀቦችን ከመቀላቀል ለመቆጠብ እንዲሁም የአንድ ወገን አስገዳጅ እርምጃዎች እንዳይተገበሩ ዋስትና ይሰጣሉ።
⏺ ስምምነቱ የተፈረመው ለመጪዎቹ 20 ዓመታት ሲሆን ጊዜው ሲጠናቀቅ በየአምስት ዓመቱ የሚታደስ ይሆናል።
@sputnik_ethiopia