የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በአፍሪካ የሚገኙ የአሜሪካ ተልዕኮዎች ይቀነሳሉ መባሉን አስተባበለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በአፍሪካ የሚገኙ የአሜሪካ ተልዕኮዎች ይቀነሳሉ መባሉን አስተባበለ
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በአፍሪካ የሚገኙ የአሜሪካ ተልዕኮዎች ይቀነሳሉ መባሉን አስተባበለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.04.2025
ሰብስክራይብ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በአፍሪካ የሚገኙ የአሜሪካ ተልዕኮዎች ይቀነሳሉ መባሉን አስተባበለ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን እንደገለፀው ፤ ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በአፍሪካ የሚገኙ የአሜሪካ ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮዎች እንቅስቃሴን ለመቀነስ ዝግጅት ስለመደረጉ ያወጣው መረጃ ትክክለኛ አይደለም ብሏል።

ጋዜጣው በትላንትናው እትሙ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱን ለማዋቀር የሚያስችል አስፈፃሚ ትዕዛዝ በማዘጋጀት ላይ መሆናቸውን የሚገልፅ  ጽሑፍ አስነብቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0