ከ10 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከ10 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለፀ
ከ10 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.04.2025
ሰብስክራይብ

ከ10 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለፀ

ከ5 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ደግሞ በወደብ ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን መረጃ ያመላክታል፡፡

ባለስልጣኑ ለ2017/18 ዓ.ም የምርት ዘመን 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ወይም ሃያ አራት ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ገዝቶ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት እቅድ ተይዞ እየተሰራ መሆኑንም ጨምሮ  አስታውቋል።

ወደ ሀገር ውስጥ ከተጓጓዘው ማዳበሪያ 895 ሺህ ሜትሪክ ቶኑ በላይ የሚሆነው በደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ተጓጓዘ ሲሆን ፤ ቀሪው ከ172 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የሆነው ምርት በባቡር ተጓጉዟል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከ10 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለፀ
ከ10 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.04.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0