የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆሊድንግስ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 9.3 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማግኘቱን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆሊድንግስ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 9
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆሊድንግስ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 9 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.04.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆሊድንግስ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 9.3 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማግኘቱን አስታወቀ

በተመሳሳይ ወቅት 1.5 ትሪሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቻለሁ ያለው ተቋሙ፤ 98 ቢሊዮን ብር ግብር ለመንግስት ከፍሏል ሲል የሀገር ውሰጥ ሚዲያ ዘግቧል።

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንገሰ በአሁኑ ወቅት እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ መርከብ እና ሎጂስቲክስ ድርጅት ያሉ ግዙፍ ኩባንያዎችን ጨምሮ 40 የመንግስት ኩባንያዎችን ፖርትፎሊዮ በበላይነት ይቆጣጠራል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0