የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሁለት የምግባ ማእከላትን መርቀዉ ከፈቱ
11:22 21.04.2025 (የተሻሻለ: 11:44 21.04.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሁለት የምግባ ማእከላትን መርቀዉ ከፈቱ
አዲስ የተከፈቱት የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት በከተማዋ የሚገኙትን እና ነፃ ዕለታዊ ምግብ መስጫ ተቋማት ቁጥር ወደ 26 ከፍ አድርገውታል።
አዲሶቹ የመመገቢያ ማዕከላት የተገነቡት በአያት አክሲዮን ኩባንያ እና በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ድጋፍ መሆኑ ተግልጿል።
የምግባ ማዕከሎቹ ኢኮኖሚያዊ ችግር ያለባቸውን ግለሰቦች ለመርዳት ነፃ ዕለታዊ ምግብ ለማቅረብ ያለሙ ናቸው በማለት የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል።
@sputnik_ethiopia
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ