https://amh.sputniknews.africa
በትንሳኤ የተኩስ አቁም ወቅት የዩክሬን ጦር በሩሲያ ይዞታዎች እና የሲቪል ተቋማት ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ
በትንሳኤ የተኩስ አቁም ወቅት የዩክሬን ጦር በሩሲያ ይዞታዎች እና የሲቪል ተቋማት ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በትንሳኤ የተኩስ አቁም ወቅት የዩክሬን ጦር በሩሲያ ይዞታዎች እና የሲቪል ተቋማት ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ በጠቅላላው 4 ሺህ 900 የተኩስ አቁም ጥሰቶች የተመዘገቡ ሲሆን በወቅቱም የዩክሬን ጦር ኃይል ያሰማራቸው 90... 21.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-21T10:46+0300
2025-04-21T10:46+0300
2025-04-21T11:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/15/209713_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_26a542c82d84df7b3ad89158e7bf987e.jpg
በትንሳኤ የተኩስ አቁም ወቅት የዩክሬን ጦር በሩሲያ ይዞታዎች እና የሲቪል ተቋማት ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ በጠቅላላው 4 ሺህ 900 የተኩስ አቁም ጥሰቶች የተመዘገቡ ሲሆን በወቅቱም የዩክሬን ጦር ኃይል ያሰማራቸው 90 ሰው አልባ አውሮፕላኖች ሙሉ በሙሉ መውደማቸውን ሚኒስትሩ አስታውቋል። ከጥቃት አደራሾቹ ስምንቱ ከልዩ ኦፕሬሽን ዞን ውጭ ነበሩ በማለት አክሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopiaመተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/15/209713_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_953a83ae259e047fd4431987b0350b0c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በትንሳኤ የተኩስ አቁም ወቅት የዩክሬን ጦር በሩሲያ ይዞታዎች እና የሲቪል ተቋማት ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ
10:46 21.04.2025 (የተሻሻለ: 11:04 21.04.2025) በትንሳኤ የተኩስ አቁም ወቅት የዩክሬን ጦር በሩሲያ ይዞታዎች እና የሲቪል ተቋማት ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ
በጠቅላላው 4 ሺህ 900 የተኩስ አቁም ጥሰቶች የተመዘገቡ ሲሆን በወቅቱም የዩክሬን ጦር ኃይል ያሰማራቸው 90 ሰው አልባ አውሮፕላኖች ሙሉ በሙሉ መውደማቸውን ሚኒስትሩ አስታውቋል። ከጥቃት አደራሾቹ ስምንቱ ከልዩ ኦፕሬሽን ዞን ውጭ ነበሩ በማለት አክሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
@sputnik_ethiopia
መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን