የቀድሞው የዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ካቢላ ፖለቲካ ፓርቲ ታገደ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቀድሞው የዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ካቢላ ፖለቲካ ፓርቲ ታገደ
የቀድሞው የዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ካቢላ ፖለቲካ ፓርቲ ታገደ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.04.2025
ሰብስክራይብ

  የቀድሞው የዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ካቢላ ፖለቲካ ፓርቲ ታገደ

የውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር የጸጥታ ኃይሎች በካቢላ ንብረቶች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ ካደረጉ ከቀናት በኋላ  የቀድሞውን ፕሬዝዳንት "ይፋዊ እንቅስቃሴ" የኮነነ  ሲሆን ካቢላን እና ፓርቲያቸውን ፒአርዲ አመፅ ለማስነሳት በማሴር  እና በምስራቅ ኮንጎ በመንግስት ኃይሎች ላይ በሚደረገው ውጊያ ኤም23 አማፂያንን በመርዳት ተከሰዋል።

እ.ኤ.አ እሰከ 2019 ድረስ ለ18 ዓመታት ሀገሪቱን የመሩት ካቢላ የባለፈው ዓመት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ከሀገሪቱ እንደወጡ ተዘግቧል፤ ነገር ግን በቅርቡ ሀገሪቱ "አደጋ ላይ ነች" በማለት ለመመለስ ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል። በአሁኑ ጊዜ በኤም23 ቁጥጥር ስር በምትገኘው ጎማ ከተማ ውስጥ እንዳሉ ወይም ወደዚያ እየተጓዙ እንደሆነ ግምቶች አሉ።

ሚኒስትሩ ካቤላ በኤም23 አማፂያን ላይ ያሳዩትን "አወዛጋቢ አመለካከት" ያወገዙ ሲሆን በጎማ በኩል ወደ ሀገር ለመግባት በመምረጣቸውም ተችቷቸዋል።

የፍትህ ሚኒስቴር ካቢላን በኤም23 አመፅ ውስጥ "ቀጥታ ተሳትፎ" አላቸው በሚል የተናጠል ክስ ሊመሰረትባቸው ማቀዱን አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉ

አዳዲስ ዜናዎች
0