#viral | የትንሣኤን በዓል አስመልክቶ በክሬሚያ ግዙፍ ኬክ ተጋገረ

ሰብስክራይብ

#viral | የትንሣኤን በዓል አስመልክቶ በክሬሚያ ግዙፍ  ኬክ ተጋገረ

ኬኩ የዝንጅብል ዳቦ እና የፔንሱላ ምስሎችን እንደማሳመሪያ መጠቀሙን የባክቺሳራይ አነስተኛ ፓርክ ዳይሬክተር ቪክቶር ጂሊንኮ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የኬኩ 70 ኪሎ ግራም የሚወዝን ሲሆን ዙሪያው ደግሞ 2.5 ሜትር ነው።

እንደ ዳይሬክተሩ ገለፃ ፤ አነስተኛ ፓርኩን የጎበኙ ሁሉ ይህንን የትንሳኤ ኬክን በነፃ መሞከር ይችላሉ ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0