“የክርስትና የማያቋርጥ መሳደድ መገለጫ ነው” ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መምህር የሊቀ ጳጳስ ማርኬልን የጉዞ ዕገዳ ኮነኑ
17:37 20.04.2025 (የተሻሻለ: 17:44 20.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ“የክርስትና የማያቋርጥ መሳደድ መገለጫ ነው” ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መምህር የሊቀ ጳጳስ ማርኬልን የጉዞ ዕገዳ ኮነኑ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
“የክርስትና የማያቋርጥ መሳደድ መገለጫ ነው” ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መምህር የሊቀ ጳጳስ ማርኬልን የጉዞ ዕገዳ ኮነኑ
"የሃይማኖት ተቋማትን ኢላማ ማድረግ እና መንፈሳዊ መሪዎችን አለማክበር ... ማንም አይጠቅምም" ሲሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምርምርና መረጃ ኃላፊ የሆኑት መምህር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።
ዓለም አቀፍ ተቋማት "በጋራ በመቆም እንዲህ አይነት ድርጊቶችን እንዲቃወሙ" እንዲሁም "የሀይማኖት ተቋማትን የእምነት ክብር እና ሰላማዊ ሁኔታዎችን" መከላከል መቻል አለባቸው ሲሉ መምህር ዳንኤል አሳስበዋል።
ቀደም ሲል የሞልዶቫ ባለሥልጣናት ሊቀ ጳጳስ ማርኬልን ለቅዱስ እሳት ሥነ-ሥርዓት ወደ ኢየሩሳሌም እንዳይጓዙ ሁለት ጊዜ ያገዱ ሲሆን ይህም ድርጊታቸው ዓለም አቀፍ ትችት አስከትሎባቸዋል።
@sputnik_ethiopia